Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየርሊጉ ሳላዲን ሐት ትሪክ ሲሰራ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።
ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይቷል።
ማምሻውን በተካሄደ ጨዋታ ደግሞ ሰበታ ከተማ ከሲዳማ ቡና ተገናኝተዋል።
ጨዋታው በሲዳማ ቡና 3 ለ 0 አሸናፊነት ሲጠናቀቅ የቀድሞው የፈረሰኞቹ አጥቂ ሳላዲን ሰኢድ ሶስት ጎል በማስቆጠር ሐት_ትሪክ ሰርቷል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.