Fana: At a Speed of Life!

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ከተማ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል፡፡
 
ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን ያለ ግብ አጠናቀዋል፡፡
 
የጨዋታውን ውጤት ተከትሎ አዳማ ሃዲያ ሆሳናን በግብ ክፍያ በልጦ 9ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ሲችል÷ አዲስ አበባ ከተማ በአንፃሩ በነበረበት 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀጧል፡፡
 
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጥሎ ሲካሄድ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ወልቂጤ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.