Fana: At a Speed of Life!

አቶ መላኩ ከጃፓን ኢንተርናሽናል ኮርፖሬሽን ኤጀንሲ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከጃፓን ኢንተርናሽናል ኮርፖሬሽን ኤጀንሲ (ጃይካ) አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
 
በውይይቱ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች የተሳተፉ ሲሆን ÷ በተለይ የኢትዮጵያን አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማሳደግ የሚሰሩ የድጋፍ ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል በሚቻልባቸው ሁኔታዎችና በጋራ ስራዎች ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡
 
እንደ ሀገር ለሚካሄደዉ ኢትዮጵያ ታምርት አገራዊ የኢንዱስትሪ ንቅናቄ እንደሚደግፉና በጋራ እንደሚሰሩ ጃፓንን ወክለው የተገኙት ሃላፊዎች መናገራቸውንም ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
 
 
 
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.