Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ወደ መጨረሻው ዙር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ደቡብ አፍሪካን በድምር ውጤት 3 ለ1 በማሸነፍ ወደ መጨረሻው ዙር የዓለም ዋንጫ ማጣርያ አልፏል፡
 
ብሄራዊ ቡድኑ በደቡብ አፍሪካ ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 ማሸነፉ የሚታወስ ሲሆን ÷የመልሱን ጨዋታ ዛሬ በአበበ ቢቄላ ስታዲየም አድርጎ በደቡብ አፍሪካ 1 ለ 0 ቢሸነፍም 3 ለ1 በሆነ በድምር ውጤት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡
 
ቡድኑ በቀጠይ የመጨረሻውን ዙር ከናይጄሪያ 17 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚጫወት መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
 
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.