Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ያለውን የኢንቨስትመንትና የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ የሚያስችሉ 6 የተለያዩ ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ያለውን የኢንቨስትመንትና የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ የሚያስችሉ ስድስት የተለያዩ ስምምነቶች ተፈረሙ።
በስምምነት መርሀ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜን ጨምሮ የሁለቱ ሀገራት የተለያዩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
በዘቢብ ተክላይ
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.