Fana: At a Speed of Life!

የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል በኩል በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርቧል፡፡

በዚህም መሰረት፡
ግብ ጠባቂ
ታሪኳ በርገና ፣ የምወድሽ ይርጋሽዋ እና ቤቴሌሄም ዮሀንስ
ተከላካይ
ቤቴሌሄም በቀለ፣ ብዙየሁ ታደሰ፣ አሳቤ ሞሶ፣ ቅድስት ዘለቀ፣ ናርዶስ ጌትነት እና ብርቄ አማረ
አማካይ

ኝቦኝ የን፣ እመቤት አዲሱ፣ገነት ሀይሉ፣መዓድን ሳህሉ፣መሳይ ተመስገን፣ብርቱካን ገብረክርስቶስ

አጥቂ
ረዴት አስረሳኸኝ፣ አረጋሽ ከልሳ፣ ሎዛ አበራ፣ ረሂማ ዘርጋው፣ ሴናፍ ዋቁማ፣ አርየት ኦዶንግ፣ ቱሪስት ለማ እና ንግስት በቀለ ተጠርተዋል።

ተጫዋቾቹ ነገ በጁፒተር ሆቴል ተገኝተው ሪፖርት እንደሚያደርጉ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.