Fana: At a Speed of Life!

በዓለም ዋንጫው ዛሬ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታወች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ በዛሬው ዕለት ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታወች ይካሄዳሉ፡፡
 
በዚህ መሰረትም ምሽት 12 ሰዓት ላይ ብራዚል ከክሮሺያ ለግማሽ ፍጻሜው ለመድረስ ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል፡፡
 
መርሐ ግብሩ ሲቀጥል ምሽት 4 ሰዓት ላይ አርጀንቲና ከኔዘርላንድስ የሚያደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ ትልቅ ግምት ተሰጥቶታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.