Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሙፈሪሃት ካሚል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኙ ነው፡፡

በጉብኝት በመርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል እና የፌዴራል መንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡

ኢንተርፕራይዞቹ በባህል አልባሳት፣ በቆዳ ውጤቶች እና በሌሎች ምርቶች የተሰማሩ መሆኑን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.