Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ18ኛ ሣምንት ጨዋታ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡

በዚህ መሰረትም አዳማ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡

በጨዋታውም ሃዋሳ ከተማ ተጋጣሚውን አዳማ ከተማ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል፡፡

የሃዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልባሲጥ ከማል በ30ኛው እና አቤኔዘር ኦቴ በ50ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.