Fana: At a Speed of Life!

ከ20 ዓመት በታች በ5ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ድል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ንዶላ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ማጠቃለያ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ድል አድርገዋል፡፡

አትሌት ውብርስት አስቻለ ቀዳሚ በመሆን ለሀገሯ ወርቅ ስታስገኝ፣ አይናዲስ መብራቴ 2ኛ በውጣት ብር እንዲሁም   አስማረች አንለይ 3ኛ በውጣት ነሃስ አስገኝተዋል፡፡

በውድድሩ ኢትዮጵያ 7 የወርቅ በአጠቃላይ ደግሞ 23 ሜዳሊያዎችን መሰብሰብ ችላለች፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.