በኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል።
ክለቡ በመጀመሪያው ዙር የኮንፌዴሬሽን ማማጣሪያ ከታንዛኒያውአዛም ጋር ጨዋታውን የሚያደረግ ይሆናል።
ይህን ጨዋታ ካሸነፈ ደግሞ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ደግሞ ከቱኒዚያው ክለብ አፍሪካ ጋር እንደሚገናኝ ሶከር ኢትዮጵያ አስነብቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!