የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ምድብ ድልድል ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ በፈረንሳይ ሞናኮ ተካሂዷል።
በዚህ መሰረትም፡-
በምድብ 1: ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ ባይየርን ሙኒክ፣ ኮፐን ሃገን፣ ጋላታሳራይ
በምድብ 2፡ አርሰናል ፣ ሴቪያ፣ ፒ ኤስ ቪ፣ ሌንስ
በምድብ 3፡ ናፖሊ ፣ ሪያል ማድሪድ፣ ብራጋ፣ ዩኒየን በርሊን
በምድብ4፡ ኢንተር ሚላን ፣ ቤኔፊካ፣ አር ቢ ሳልዝ በርግ፣ ሪያል ሶሲዳድ
በምድብ 5፡ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ፌዬኖርድ፣ ላዚዮ፣ ሴልቲክ
በምድብ 6፡ ፒኤስጂ ፣ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ፣ ኤሲሚላን፣ ኒው ካስል
በምድብ 7፡ ማንቸስተር ሲቲ፣ አር ቢ ሌብዚግ፣ ሬድስታር ቤልግሬድ፣ ያንግ ቦይስ
በምድብ 8፡ ባርሴሎና ፣ ፖርቶ፣ ሻካታር ዶኔስክ ፣ሮያል አንትወርፕ ተደልድለዋል፡፡