Fana: At a Speed of Life!

ለዓመታት ከአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ርቆ የቆየው አርሴናል 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስት ዓመታት ከአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ርቆ የቆየው አርሴናል በምድብ ማጣሪያ ጨዋታው ፒ ኤስ ቪ አይንዶቨንን 4 ለ 0 አሸንፏል።

በተመሳሳይ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ባየር ሙኒክ ተጋጣሚውን ማንቼስተር ዩናይትድን 4 ለ 3 በሆነ ውጤት ረትቷል።

እንዲሁም ናፖሊ ብራጋን 2 ለ 1፣ ሳልዝቡርግ ቤኔፊካን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፉ፤ ኢንተር ሚላን ከሪያል ሶሴዳድ እንዲሁም ሲቪያ ከሌንስ ጋር ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.