Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል

 

 

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር  ባህር ዳር ከተማ መቻልን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡

 

ዛሬ 9 ሰዓት ባህር ዳር ከተማ እና መቻል  ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን÷ ባህር ዳር ከተማ  2ለ 1 አሸንፏል፡፡

 

የባህር ዳር ከተማን የማሸነፊያ ጎሎች  ፍሬው ሰለሞን እና ሀብታሙ ታደሰ አስቆጥረዋል፡፡

 

መቻልን ከሽንፈት ያልታደገችውን ጎል ደግሞ ሽመልስ በቀለ አስቆጥሯል፡፡

 

የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታ የሚቀጥል ሲሆን÷ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሻሸመኔ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

 

 

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.