Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 1ኛ ዙር የውድድር መርሐ- ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2016 የውድድር ዓመት አንደኛ ዙር የውድድር መርሐ- ግብር ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡

በዚሁ መሠረት ሕዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጅማ አባጅፋር እና ወልዲያ ከተማ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚጀመር ከወጣው መርሐ- ግብር ለማወቅ ተችሏል፡፡

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.