Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ የተለያዩ ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡

12 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ያካሄዱት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ ግብ አቤል ያለው ሲያስቆጠር ÷ የመቻልን ደግሞ ምንይሉ ወንድሞ አስቆጥሯል፡፡

በተመሳሳይ ሻሸመኔ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ 9 ሰዓት ላይ ያደረጉጽ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.