Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ ዋንጫ ናይጄሪያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ውሎ የተገናኙት ናይጄሪያ እና ኢኳሪያል ጊኒ 1 አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡

ቪክቶር ኦሲሜን ለናይጄሪያ እንዲሁም ጆሴፍ ማሽን ለኢኳሪያል ጊኒ ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡

የአፍሪካ ዋንጫ መርሐ- ግብሮች ምሽት መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ 2፡00 ሰዓት ላይ ግብጽ ከሞዛምቢክ ይገናኛሉ፡፡

በተመሳሳይ በዛሬው የጨዋታ-መርሐ ግብር ምሽት 5፡00 ሰዓት ላይ ጋና ከኬፕ ቨርዴ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.