Fana: At a Speed of Life!

መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለግብ አቻ ተለያዩ፡፡

መቻል በ40 ነጥብ ፕሪሚየር ሊጉን እየመራ ሲሆን÷ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ38 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ላይ ይገኛል፡፡

እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ÷ ባህርዳር ከተማ በቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ጎል ሻሸመኔ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.