ዓየር መንገዱ ወደ ኪጋሊ የሚያደርገውን ሣምንታዊ በረራ አሳደገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ሩዋንዳ ኪጋሊ የሚያደርገውን ሣምንታዊ በረራ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡
ዓየር መንገዱ ወደ ሩዋንዳ ኪጋሊ ያደርግ የነበረውን 12 ሳምንታዊ በረራ ከሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ 18 ከፍ እንደሚያደርግ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።