Fana: At a Speed of Life!

በሴኔጋል በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ 11 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴኔጋል 78 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው አውሮፕላን መነሻ ላይ ባጋጠመው አደጋ 11 ሰዎች መጎዳታቸው ተገለፀ፡፡

ቦይንግ 737-300 ቢ ኤ ኤን የተባለው አውሮፕላኑ ከዳካር ብሌዝ ዲኘ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ማሊ ለመብረር እያኮበኮበ በነበረበት ወቅት ባጋጠመው የመንሸራት አደጋ ነው ጉዳት የደረሰበት፡፡

በአውሮፕላኑ 78 ሰዎች ተሳፍረው የነበረ ሲሆን በ11 ሰዎች ላይ ጉዳት መደረሱ የተገለፀ ሲሆን የአደጋው ምክንያት እየተጣራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.