Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጥቆማና መረጃ መስጠት የሚያስችሉ አድራሻዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጥቆማና መረጃ ለመስጠት የሚያስችሉ አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።

በህገ-መንግስቱ አንቀጽ 93 መሰረት ሕገ-መንግስቱን እና ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል ሲባል በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉ የሚታወስ ነው።

በዚህ መሰረት ነው ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጥቆማና መረጃ ለመስጠት  አድራሻዎች  ይፋ የሆኑት።

በመሆኑም÷

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ

የኢሜል አድራሻ:-Stateofemergency2013@gmail.com

የፌስቡክ አድራሻ:- የአስቸኳይ ጊዜ መርማሪ ቦርድ

የስልክ ቁጥር Tel.:- 0111544181/0111239980

ፖ.ሳ.ቁ :- 80001

ፋክስ ፡- 0111544641

የነጻ ስልክ:- 8557

የቴሌግራም አድራሻ:- State of emergency enquiry board FDRE እንዲሁም የአስቸኳይ ጊዜ መርማሪ ቦርድ ኢ.ፌ.ዴ.ሪ

የቢሮ አድራሻ አራት ኪሎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት መረጃ እና ጥቆማ መስጠት እንደሚቻል  ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.