Fana: At a Speed of Life!

ዘመን ባንክ በ2012 በጀት ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
የዘመን ባንክ ፕሬዚደንት አቶ ደረጀ ዘበነ የባንኩ አጠቃላይ ሀብት 18.5 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገልፀዋል፡፡
ባንኩ 12ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጉባኤውን በዛሬው እለት አካሂዷል።
የተሰጠ ብድር 9.7 ፣ የባንኩ የተከፈለ ካፒታል ደግሞ ከ1.4 ወደ 1. 8 ቢሊዮን ብር አድጓል ነው የተባለው።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.