Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ፖሊስ ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በነገው እለት የሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ ከህዝቦች ጋር ሆኖ ማንኛውንም የሰላም ችግር የሚገታ መሆኑን ማስታወቁን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.