Fana: At a Speed of Life!

ከሳዑዲ አረቢያ 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ከሳዑዲ አረቢያ 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

በሳዑዲ አረቢያ  በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች  ወደ አገራቸው ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በትናንትናው ዕለት 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላትን ያቀፈው ኮሚቴ አቀባበልማድረጉን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.