Fana: At a Speed of Life!

መከላከያ ን ለሚቀላቀሉ የምእራብ ሀረርጌ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መከላከያን ለሚቀላቀሉ የምዕራብ ሀረርጌ   ወጣቶች ሽኝት ተደርጓል።

በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ   በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷ የምዕራብ ሀረርጌ ወጣቶች የጁንታዉን ስርዓተ ቀብር ለመፈጸም እና ኢትዮጵያን ከማንኛዉም የዉስጥ እና የዉጭ ጠላት ለመጠበቅ     በአባቶች ምርቃት እና በእናቶች እልልታ ታጅበዉ  በከፍተኛ ሞራል እና ወኔ  በዛሬዉ  ዕለት ወደ ማሰልጠኛ ማዕከላት ተሸኝተዋል ብለዋል፡፡

በሁሉም  የኦሮሚያ ዞኖች ወጣቶች ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችንን ለመቀላቀል በነቂስ ወጥተዉ በመመዝገብ ላይ ይገኛሉም ነው ያሉት።

ድል ከናንተ ጋር ይሁን ! ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትቀጥላለች! ሲሉም አስፍረዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.