Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሁርሶ ኮንቲጀንት ወታደራዊ የስልጠና ማዕከል ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሁርሶ ኮንቲጀንት ወታደራዊ የስልጠና ማዕከል በመገኘት ለሠራዊቱ ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው፡፡

የክልሉ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለሠራዊቱ የሞራል ስንቅ የሚሆኑ ሙዚቃዎች፣ ግጥሞችን፣ ሽለላና ቀረርቶ የመሣሠሉ ስራዎች በማቅረብ ላይ ናቸው ።

የሀገር መከታ ለሆነው የመከላከያ ሰራዊት በቁሳቁስ እና በገንዘብ ከመደገፍ ባሻገር በአካል ተገኝቶ ወታደሩን የማበረታታት እና የማጀገን ስራ ትኩረት ተሠጥቶት እየተሠራ ነው የሚገኘው ሲል የደሬቴድ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.