Fana: At a Speed of Life!

የማጃንግ ዞን ነዋሪዎች ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር መርሃ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የማጃንግ ዞን ሰራተኞች እና ነዋሪዎች የህወሓት የሽብር ቡድን ሰሜን እዝን የጨፈጨፈበትን አንደኛ ዓመት የሚዘክር መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡
 
የመታሰቢያ ፕሮግራሙ “አልረሳውም እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ !”በሚል መሪ ቃል ነው ሻማ በማብራት ስነ ስርዓትየተከናወነው፡፡
 
በመርሃ ግብሩ በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሃገር ጠበቂ እና የመላው ኢትዮጵያዊያን ልጅ ላይ ወገኔ ባለው ሃይል የተፈጸመበትጭካኔ የተሞላበት ጭፈጨፋ ታሪክ የማይረሳው መሆኑን ተሳታፊዎች አንስተዋል፡፡
 
ጀግኖች የሀገር መከላከያ ሰራዊት የተሰውበትን አላማ ከግብ ለማድረስም ሀሉም ዜጋ ለመዝመት ዝግጁ መሆን እንዳለበት ጥሪ ቀርቧል፡፡
 
በአብዱ መሃመድ
 
ካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.