Fana: At a Speed of Life!

ሰንደቅ ዓላማችን የአፍሪካዊያን የነፃነት ምልክት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የአፍሪካዊያን የነፃነት ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው አስፈሩ።

የኢትዮጵያ የነፃነት አርማ የሆነው አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቅ ዓላማችን በርካታ የአፍሪካ ሀገራትን የነፃነት ትግልን ያነሳሳ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውሰዋል።

በዚህም አፍሪካ ከእውነትና ከኢትዮጵያ ጎን መቆሟን በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.