Fana: At a Speed of Life!

የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
 
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
 
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ ውድ ወንድሜ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ወደ ሁለተኛው ቤትዎ እንኳን ደህና መጡ ብለዋል፡፡
 
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.