የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረትን የሚጠይቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑን አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንዳስታወቁት፥ እያንዳንዱ ዜጋ ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለው።
በተቀናጀ ጥረታችን እንቀጥል ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን