Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመቄዶንያና ለጌርጌሴኖን ማዕከላት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና ሠራተኞቹ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እና ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃና ማገገሚያ ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። አገልግሎቱ እና ሠራተኞች ያደረጉትን ከ500 ሺህ ብር…

ለበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በርካቶች ድጋፍ ማድረግ ጀምረዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጋ የበጎ ፈቃድ ጥሪያችንን በመቀበል በርካታ ልበ ቀና ባለሐብቶች እና ተቋማት ድጋፍ ማድረግ ጀምረዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመሆንም የነዋሪዎች የቤት…

በምሥራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ ወረዳ በክረምት በጎ ፍቃድ የተገነቡ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ ወረዳ በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስረክቧል። በርክክብ መርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የፕላንና ልማት…

ከንቲባ አዳነች ከቻይናዋ ቾንቺን ከተማ አስተዳደር ኮንግረስ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቻይናዋ ቾንቺን ከተማ አስተዳደር ኮንግረስ ሊቀመንበር ዣዎ ሺቺንግ ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት ÷ዣዎ ሺቺንግ እና ልዑካቸው አዲስ አበባ ከበርካታ…

የትራኮማ በሽታን ለማጥፋት የተሠራው ሥራ ውጤታማ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የትራኮማ በሽታን ለማጥፋት የተሠራው ሥራ ውጤታማ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የትራኮማ በሽታን ለመከላከል ብሎም ለማጥፋ ላለፉት 10 ዓመታት በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን አስታውሷል፡፡ በዛሬው ዕለትም የተመዘገቡትን…

ከሌላው ዓለም ጋር መወዳደር የሚችሉ ተማሪዎችን ለማፍራት መሥራት ያሥፈልጋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የትምሕርት ሥርዓት ተማሪዎችን ከሌላው ዓለም ጋር መወዳደር እንዲችሉ የሚያስችል ሆኖ መቀረፅ እንዳለበት ትምሕርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ትምሕርት ሚኒስቴር "በትምሕርት ሥርዓታችን ምን ዓይነት ትውልድ እንገንባ" በሚል ርዕስ ከትምሕርት…

የቻይናዋ ሀርቢን ከበዓል ሰሞን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ከ800 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናዋ ሀርቢን ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በዓል ሰሞን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ከ800 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ፡፡ በሰሜን ምሥራቅ ቻይና ሄይሎንግጂያንግ ግዛት የምትገኘዋ ከተማ ይህን ያህል ገቢ የሰበሰበችው በሦስት ቀናት…

የአብሮነት ሣምንት የማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታኅሣስ 20 እስከ 25 በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር የነበረው “የአብሮነት ሣምንት” የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ለቀናት ሲካሄድ የቆየው መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ሚኒስትሮች፣ አምባሳደሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር…

አቡዳቢ የሩሲያ-ዩክሬንን የእስረኞች ልውውጥ እያስተባበርኩ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት ውስጥ ከገቡ ጀምሮ በቁጥር ትልቁ ነው የተባለለትን የእስረኞች ልውውጥ እንዲያደርጉ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እያስተባበረች እንደሆነ አስታወቀች፡፡ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷…

ጋናዊቷ ከ5 ቀናት በላይ ሳታቋርጥ በማዜም የዓለም ክብረ-ወሠን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፉዋ አሳንቴዋ ኡዉሱ አዱዎነም የተባለች ጋናዊት ዘፋኝ የዓለም ክብረ-ወሠን ለመስበር ከአምስት ቀናት በላይ ያለማቋረጥ ማዜሟ ተነግሯል፡፡ አፉዋ አሳንቴዋ ÷ “ሲንግ ኤ ቶን” በሚል ርዕስ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና ዋና ከተማ አክራ ያለማቋረጥ…