Fana: At a Speed of Life!

በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የመመዝገቢያ ሊንክ አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ ካምቤራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአውስትራሊያ፣ ኒውዚላንድና በቀጣናው ሀገራት ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የሚመዘገቡበት አማራጭ የበይነ መረብ ማስፈንጠሪያ አስተዋወቀ፡፡ ኤምባሲው ከላይ በተገለጹት…

በመዲናዋ 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በቀላል ባቡርና ቀለበት መንገዶች 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ። የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያሱ ሶሎሞን ÷…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ የጭነት በረራ አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ አዲስ የጭነት በረራ አገልግሎት መጀመሩን ገለጸ፡፡ አዲሱ አገልግሎት የሰሜን አፍሪካ መግሪብ ቀጣና ወደ ዓለም አቀፉ የጭነት አገልግሎት መዳረሻዎች ያካተተ አዲስ ምዕራፍ መሆኑንም የኢትዮጵያ ዓየር…

ሩሲያ እና ኢራን በራሳቸው ገንዘብ በቀጥታ ለመገበያየት ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በአውሮፓው “ስዊፍት” በኩል ሲያደርጉ የነበረውን ግብይት ትተው በራሳቸው ገንዘብ በቀጥታ ሊገበያዩ መወሰናቸው ተነገረ፡፡ ሀገራቱ በቀጥታ በራሳችን ገንዘብ መገበያየት እየቻልን ለምን የዶላርና ዩሮ ምንዛሬ እንጠብቃለን ማለታቸውን…

አንድ አዛውንት ከመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በኋላ ከፍርስራሽ ውስጥ በሕይወት ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ በ90ዎቹ የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሴት አዛውንት በምዕራብ ጃፓን ከደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በኋላ በሕይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ የዕድሜ ባለጸጋዋ 124 ሠዓታትን በፍርስራሽ ውስጥ ከቆዩ በኋላ ነው በሕይወት መገኘታቸው የተገለጸው፡፡…

ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለአርሶና አርብቶ አደሩ ምርታማነት ማደግ የሚጫወቱትን ሚና ማጠናከር አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለአርሶና አርብቶ አደሩ ምርታማነት ማደግ የሚጫወቱትን ሚና ማጠናከር እንደሚገባቸው የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አመለከቱ። ሀገር አቀፍ የኀብረት ሥራ ማህበራት ሪፎርም በአዲስ አበባ ይፋ…

በአማራ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚደረገው ድጋፍ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ ወገኖች በመንግስት፣ በልማት ድርጅቶችና ባለሃብቶች የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ስትሪንግ ኮሚቴ ድርቁ ያስከተለውን ጉዳትና በሃብት ማሰባሰብ…

ለትውልደ ኢትዮጵያውያኑ የተላለፈው ጥሪ ቱሪዝምን ከማነቃቃት የተሻገረ ፋይዳ አለው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ቀደምት ሀገራቸው እንዲመጡ ጥሪ መተላለፉ ቱሪዝምን ከማነቃቃት እና ትሥሥርን ከመፍጠር የተሻገረ ፋይዳ እንዳለው ምሁራን ገለጹ፡፡ የጥሪውን ዓላማ ከግብ ለማድረስም ኤምባሲዎችና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች ፣ የኢትዮጵያ…

በኦሮሚያ ክልል 10 ሚሊየን የአቮካዶ ችግኝ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በክልል ሁሉም ዞኖች 10 ሚሊየን የአቮካዶ ችግኝ እንክብካቤ አየተደረገለት እንደሚገኝ ገለጹ፡፡ ርዕሠ-መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ እስካለፈው ክረምት ከ16 ሺህ…

የጋራ ግብረ-ኃይሉ ሰላምና ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ በዕቅድ እየተመራ የፀጥታ ተግባሩን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሰላምና ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ በሚያስችል ዕቅድ እየተመራ የፀጥታ ተግባሩን እያከናወነ መሆኑን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለጸ። የጋራ ግብረ-ኃይል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ 37ኛው…