Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስትሮች የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ሚኒስትሮች የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በአገልግሎታቸው ከተለያዩ አገራት ለመጡ ተጓዦችና ጎብኝዎች የቱሪስት መረጃና አበባ…

የአገልጋይነት ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች በመከበር ላይ ይገኛል። ቀኑን ምክንያት በማድረግ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈወ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የባህልና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የአመራር ሽግሽግ በማድረግ አዳዲስ ሹመቶችን እና ምደባ አካሄደ። 2015 ባደረገው ግምገማ የተገኙ ውጤታማ ጥንካሬዎችንና ድክመቶችን መለየቱን አስተዳደሩ ገልጿል። ከዚህም በመነሳት ጠንካራ ስራዎችን…

ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ፣ ብርና ነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡዳፔስት የአለም  የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመውጣት የወርቅ፣ የብርና የነሃስ ሜዳሊያዎችን ለሀገራቸው አስገኙ። በሀንጋሪ እየተካሄደ ባለው  የ19ኛው የአለም  የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በመጀመሪያው ቀን የ10 ሺህ ሜትር…

ዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት የስያሜና ሎጎ ለውጥ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት የስያሜና ሎጎ ለውጥ አደረገ። የአዲስ ዋልታ አዲስ መንገድ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ትናንት ተካሂዷል። በዚሁ ስነስርዓት ላይ የሚዲያ ተቋሙ አዲሱን ዓርማ (ሎጎ) እና ስያሜ አስተዋውቋል። በዚህም ተቋሙ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ኤልሲሲ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብጽ ካይሮ ከፕሬዚዳንት አብዱልፈታሕ ኤልሲሲ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል "በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ትብብር በሰፈነበት መንፈስ ውይይቶች አካሂደናል" ብለዋል።

አቶ ደመቀ የኢትዮ-አሜሪካ  የባለ ብዙ ወገን ትብብር በተሟላ ሁኔታ እንዲተገበር ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተሻሻለ የመጣውን የኢትዮ-አሜሪካ የሁለትዮሸና የባለ ብዙ ወገን ትብብር በተፋጠነና በተሟላ ሁኔታ ተግባራዊ መሆን እንዳለበት አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎችን ለማደራደር መሪዎች አዲስ አበባ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳንን የዕርስ በርስ ግጭት ለመፍታት ተፋላሚ ሀይሎችን ለማደራደር በነገው እለት በአዲስ አበባ በመሪዎች ደረጃ ውይይት ይካሄዳል። በዚህ ውይይት የሚሳተፉ የተለያዩ አገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ…

በአቶ ኦርዲን በድሪ የተመራ የሀረሪ ክልል ልዑክ በካናዳ ጉብኝት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ልዑክ ካናዳ ቶሮንቶ ከተማ ገብቷል። ልዑኩ ካናዳ የገባው በቶሮንቶ ለሚካሄደው 25ኛው አለም ዓቀፍ የሀረሪ የባህል እና ስፖርት ፌስቲቫል ለመሳተፍ…