የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው ሲል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ …