Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የኮሮና ቫይረስን

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማም ባለፈው ዓመት የተካሄዱትን ብሔራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ክንዋኔዎች መመዘን እና ለቀጣዩ ዓመት አቅጣጫ መስጠት መሆኑን የጠቅላይ…

ለበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ የሜዳ ቴኒስ ላይ የተሳተፈው ዲሚትሮቭ የኮሮና ቫይረስ ተገኘበት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ግሪጎር ዲሚትሮቭ ለበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ በተዘጋጀ ጨዋታ ላይ ከተሳተፈ በኋላ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ተነገረ። በወንዶች የሜዳ ቴኒስ ቀዳሚ በሆነው ኖቫክ ጃኮቪች አስተባባሪነት በተዘጋጀው የበጎ…

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 63 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 457 የላብራቶሪ ምርመራ 63 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡   በዚህም በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 532 ደርሷል።  …

ባለፈው አንድ ወር ውስጥ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች በ10 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አንድ ወር ውስጥ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ከመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ጋር ሲነፃፀር በ10 እጥፍ መጨመሩን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አስታውቋል። በመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ብዛት 250 የነበረ…

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 156…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ በልጧል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረጉ 5 ሺህ 34 የላብራቶሪ ምርመራዎች 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።   ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 61 ምንም ዓይነት የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ ቫይረሱ ከሚገኘበት ሰው ጋር…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የእስካሁን የሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተከትሎ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ላይ የሚኒስትሮች ኮሚቴ፣ ከፓርላማ መርማሪ ቦርድ አባላት እና ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት መደረጉን አስታወቁ፡፡…

333 ኢትዮጵያን በመጀመሪያው ዙር ዛሬ ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 333 ኢትዮጵያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ እና የሰላም ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደሀገራቸው እንዲመለሱ ያደረጉት። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ2 ሺህ 844 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 56ቱ በአዲስ አበባ ሲሆን፥ 4 ከትግራይ ክልል፣ 2 ሰዎች…

የአፍሪካ ቀን ዛሬ በመላው አህጉሪቱ ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ በአውሮፓውያኑ የቀን አቆጣጠር ግንቦት 25 የሚከበረው የአፍሪካ ቀን ዛሬም በመላው አህጉሪቱ ታስቦ ውሏል። ከዚህ ቀደብ በአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር የቆየው እለቱ ዛሬ በቪዲዮ በሚካሄድ ኮንፈረንስ ታስቦ መዋሉን…