Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከአፍሪካ ኅብረት እና ከአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባኤ አስቀድሞ…

በተባበረ ክንድ ኢትዮጵያችንን ልምላሜ ማልበሳችን ይቀጥላል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበረ ክንድ ኢትዮጵያን ልምላሜ ማልበስ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ ግብር አንዱ ዓላማው የአፈር መሸርሸርን በመቀነስ የግብርናን ምርታማነት ማሻሻል ፣ በረሀማነትና መዘዞቹን መከላከል እና ግድቦችን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሰድስት ጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት  ከጂቡቲ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን መሪዎች ጋር…

አፍሪካውያን በአስቸጋሪ ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን ስለቆማችሁ እናመሰግናለን – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያን እየደገፋችሁ ላላችሁ ሁላችሁም አፍሪካውያን እህት ወንድሞች፣ መሪዎችና ምሁራን ከጎናችን ስለቆማችሁ እናመሰግናለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ልክ ኢትዮጵያ በተለያዩ ታሪካዊ ትግሎች ውስጥ ከሌሎች ጎን እንደቆመች ሁሉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ህብተረተሰቡ ለመከላከያ ሠራዊቱ ደም እንዲለግስ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህብተረተሰቡ ለሠራዊቱ ደም በመለገስ የአቅመ ደካሞችን ቤት እንዲያድስ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ህብረተሰቡ ደም በመለገስና የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የአረንጓዴ አሻራውን…

ዜጎች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ይጠበቃል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዜጎች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሊከናወን ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል ያሉ ሲሆን፤ በሕገ መንግሥቱን አንቀጽ 38…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማም ባለፈው ዓመት የተካሄዱትን ብሔራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ክንዋኔዎች መመዘን እና ለቀጣዩ ዓመት አቅጣጫ መስጠት መሆኑን የጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው በሶማሊያ እና በሶማሌላንድ ግንኙነት ዙሪያ በሚደረገው የምክክር መድረክ ላይ የነበረውን ተሳትፎ አጠናቆ ዛሬ ተመለሰ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ነበር ለውይይቱ ጅቡቲ የገቡት…