Fana: At a Speed of Life!

መደመር መፅሃፍ በፋና ኤፍ ኤም 98 ነጥብ 1 ላይ ከዛሬ ጀምሮ በየዕለቱ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ይተረካል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በፋና ኤፍ ኤም 98 ነጥብ 1 ላይ የመደመር መጽሐፍ በድምፅ እንደሚተረክ ገለፀ።

በጣቢያው ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በየዕለቱ መደመር መፅሃፍ የሚተረክ ሲሆን፥ አድማጮች ይህን የመፅሃፍ ትረካ እንዲያደምጡ ጋብዟል።

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ባለፈው ጥቅምት ወር ነበር የተመረቀው።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.