Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለቻን ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት ለ 23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ ሱዳን ጋር የቻን ማጣሪያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የቻን የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን ጋር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ እንደሚጠብቀው ይታወቃል። ሐምሌ 15 እና 24 ቀን 2014 ዓ.ም ለሚደረጉት እነዚህ ሁለት ጨዋታዎች÷ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጨዋቾች ጥሪ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። ከግብ ጠባቂነት÷…
Read More...

አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 30 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው  ቀዳሚ ሆና የጨረሰችው፡፡ በውድድሩ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጀማል ይመር በወንዶች  ምድብ በተመሳሳይ ርቀት 3ኛ በመሆን ማጠናቀቁን…

አጫጭር የዝውውር ዜናዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ እግር ኳስ ክለቦች በቀጣዩ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመቅረብ በዝውውር ገበያው በስፋት እየተሳተፉ ነው። ቀደም ሲል ኧርሊንግ ሃላንድን ከቦሩሲያ ዶርትመንድ ያስፈረመው የእንግሊዙ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ÷ ኬልቪን ፊሊፕስን ከዮርክሻየሩ ክለብ ሊድስ ዩናይትድ በዛሬው ዕለት አስፈርሟል።…

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈንጆቹ ከሰኔ 23 ቀን 2023 እስከ ሐምሌ 23 ቀን 2023 ድረስ በኮትዲቯር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታውቋል፡፡ የካፍ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞሴፔ በዛሬው እለት እንዳስታወቁት÷34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር…

ለፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ። ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጎንደር ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ…

የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል። ፕሪሚየር ሊጉ በመጠናቀቂያ ቀኑ በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች ሰባት ጎሎች ተቆጥረውበታል። ቀደም ብሎ ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ መከላከያ ጅማ አባጅፋርን 1 ለ 0 አሸንፏል። ምሳ ሰአት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ደግሞ ሲዳማ ቡና ከሃዲያ ሆሳዕና…

በቤልጂየም የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በቤልጂየም በተካሄደው የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሳ ርቀቱን በ15 ደቂቃ14 ሰከንድ በ01 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ በቀዳሚነት አጠናቃለች፡፡ ሌላኛዋ አትሌት አሳየች አይቸው ደግሞ ርቀቱን በ15 ደቂቃ በ14 ሰከንድ በ77ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ…