Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እና ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እና የወቅቱ የሴቶች ማራቶን ክበረ ወሰን ባለቤት ትዕግስት አሰፋ በ2024 የለንደን ማራቶን ውድድር እንደሚሳተፉ የለንደን ማራቶን አዘጋጅ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ የ41 ዓመቱ አትሌት ቀነኒሳ በ2023ቱ የቫሌንሲያ ማራቶን 2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ በመግባት በአንጋፋ ዕድሜ ዘርፍ አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገቡ ይታወሳል። አትሌት ቀነኒሳ በወንዶቹ ዘርፍ በታሪክ የማራቶን ሶስተኛው ፈጣን ሰዓት ባለቤት መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡ ከቀነኒሳ በተጨማሪ የወቅቱ የኒውዮርክ…
Read More...

በአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ። የባህልና የስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ…

በግላስጎ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ አምስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች። 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በፈረንጆቹ ከመጋቢት 1 እስከ 3 ቀን በስኮትላንዷ መዲና ግላስጎ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን÷ በሻምፒዮናው ከ130 በላይ ሀገራት የተወጣጡ ከ650 በላይ…

ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 እና 800 ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግላስጎው በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 እና 800 ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች። በሻምፒዮናው በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ፍሬወይኒ ሀይሉ 4:01.46 በሆነ ሰዓት በመግባት የወርቅ ሜዳልያ አምጥታለች። በተመሳሳይ በሻምፒዮናው የሴቶች 800 ሜትር…

ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልከሪም ወርቁ፣ ብሩክ በየነ እና ጊት ጋትኩት(በራስ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡ የሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 1 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአዳማ ከተማ በድሬዳዋ…

በዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የብርና የነሐስ ሜዳሊያ አገኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግላስጎ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የብርና የነሐስ ሜዳሊያ አግኝተዋል። ትናንት ምሽት በተካሄደው የሴቶች 3 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ጉዳፍ ፀጋዬ በ8:21.13 በሆነ ሰዓት ውድድሩን በማጠናቀቅ 2ኛ ደረጃን በመያዝ የብር ሜዳልያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ለምለም ሀይሉ በ8:30.36…

ሊቨርፑል እና ቶተንሃም ተገጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሊቨርፑል፣ ቶተንሃምና ኒውካስል ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ቼልሲ አቻ ተለያይቷል፡፡ ምሽት 12፡00 ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ቶተንሃም ክርስታል ፓላስን 3 ለ 1፣ ሊቨርፑል ኖቲንግሃም ፎረስትን 1 ለ 0 እንዲሁም ኒውካስል ዎልቭስን 3 ለ 0…