Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የቼልሲው ተከላካይ አንቶኒዮ ሩዲገር የ11 ሴራሊዮናውያን ህፃናትን የቀዶ ጥገና ህክምና ወጪ ሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 11 ሴራሊዮናውያን ህፃናት በቼልሲው ተከላካይ አንቶኒዮ ሩዲገር ወጪያቸው ተሸፍኖ የቀዶ ጥገና ህክምና ተደረገላቸው፡፡ በተጫዋቹ ወጪያቸው ተሸፍኖ የቀዶ ጥገና ህክምና የተደረገላቸው ህፃናት የከንፈር መሰንጠቅ፣ በቃጠሎ የተጎዱ እና በሰውነት አካላቸው ላይ የቅርፅ ችግር የነበረባቸው ህፃናት ናቸው፡፡ ከሴራሊዮናዊት እናት የተወለደው እና ለጀመርን ብሄራዊ ቡድን የሚጫወተው ሩዲገር ለእናት ሀገሩ ውለታ መዋሉ እንዳስደሰተው ተናግሯል፡፡ መነሻየ የሆነችውን ሴራሊዮን አደንቃለሁ ያለው አንቶኒዬ…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጨረሻ አንድ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ባካሄዱት በዚህ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 4 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች እንዳለ ደባልቄ በ 15ኛው፣ በ35 ኛው እና በ87ኛው ደቂቃ ላይ 3…

በፕሪምየር ሊጉ መቐለ፣ ሰበታ፣ ባህር ዳርና ፋሲል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች እለት ተካሂደዋል። በዚሁ መሰረት ውጤቶቹም፦ ባህር ዳር ከተማ 4-1 ድሬ ደዋ ከተማ ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70 እንድርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር ፋሲል ከነማ 3-0 ሀድያ ሆሳህና ቅዱስ…

ካርሎ አንቸሎቲ የኤቨርተን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ኤቨርተን ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲን በ4 ዓመት ከግማሽ ኮንትራት ነው የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ የቀጠረው። በያዝነው የፈረንጆቹ ወር የመጀመሪያ ላይ ከናፖሊ የተሰናበቱት አሰልጣኝ ካርሎ…

አርቴታ አርሰናልን በአሰልጣኝነት ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አርሰናል ሚካኤል አርቴታን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ክለቡ የቀድሞ አማካዩን በዋና አሰልጣኝነት ለመቅጠር ለማንቼስተር ሲቲ በሚሰጠው የካሳ ክፍያ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሱም ነው የተነገረው። የሰሜን ለንደኑ ክለብ አሰልጣኝ ኡናይ ኢምሬን ካሰናበተ በኋላ የክለቡን የቀድሞ…

የኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞችን ይፋ አድርጓል። የአሰልጣኞቹ ምርጫ እና ምደባ በእግር ኳስ ልማት ምክትል ፅህፈት ቤት ኃላፊ፣ በሴቶች እግር ኳስ ልማት፣ በውድድር ቋሚ ኮሚቴ እና የቴክኒክ ዳይሬክቶሬት አማካኝነት ነው የተካሄደው።…

አቶ ኢሳያስ ጅራ የሴካፋ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የሴካፋ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የእግር ኳስ ማህበር/ሴካፋ/ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የአባል ሀገራቱ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንቶች በተገኙበት በኡጋንዳ…