Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አማኑኤል ኤርቦ አስቆጥሯል፡፡ በተመሳሳይ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ የ11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡
Read More...

በአፍሪካ ዋንጫ ኢኳቶሪያል ጊኒ- ጊኒ ቢሳውን 4 ለ 2 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ኢኳቶሪያል ጊኒ- ጊኒ ቢሳውን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ የ2ኛ ዙር የምድብ ጨዋታ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 2 ሰዓት ላይ ኮቲዲቯር ከናይጄሪያ እንዲሁም 5 ሰዓት ላይ ግብጽ ከጋና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡

ሞሮኮ ታንዛኒያን 3 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በምድብ ስድስት የሚገኙት ሞሮኮ እና ታንዛኒያ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ሮማን ሳዩስ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ለእረፍት የወጣችው ሞሮኮ÷ በሁለተኛው አጋማሽ ኡናሂ እና የሱፍ ኤል ነስሪ ባስቆጠሯቸው ተጨማሪ ጎሎች ጨዋታውን 3 ለ 0 ረትታለች፡፡ በ70ኛው ደቂቃ ኖቫቲስ ሚሮሺን በቀይ ካርድ ያጣችው…

መቻል እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ሠዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው መቻል ከንዓን ማርክነህ እና በኃይሉ ግርማ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ እንዲሁም 12፡00 ሠዓት ላይ ኢትዮጵያ መድንን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት…

ናሚቢያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 5 ጨዋታ ናሚቢያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ ናሚቢያን አሸናፊ ያደረገችውን ግብ ሆቶ በ88ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ በዚሁ ምድብ የሚገኙት ማሊና ደቡብ አፍሪካ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚጫወቱ ይሆናል፡፡ ቀደም ብሎ በተደረገ የምድብ 4 ጨዋታ ቡርኪናፋሶ…

ቡርኪናፋሶ በተጨማሪ ሰዓት ባስቆጠረችው ግብ ሞሪታኒያን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ 4 የማጣሪያ ጨዋታ ቡርኪናፋሶ በተጨማሪ ሰዓት ባስቆጠረችው ግብ ሞሪታኒያን 1 ለ 0 አሸነፈች። ለቡርኪናፋሶ የማሸነፊያ ግብን በርትራንድ ትራኦሬ በ96ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ችሏል፡፡ በአፍሪካ ዋንጫ በምድብ 5 ጨዋታዎች ምሽት 2 ሰዓት ላይ ቱኒዝያ ከናሚቢያ እንዲሁም ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ…

ጆዜ ሞሪንሆ ከሮማ አሰልጣኝነታቸው ተባረሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆዜ ሞሪንሆ ከሮማ አሰልጣኝነታቸው መባረራቸው ተሰምቷል፡፡ ለስንብታቸው የቡድኑ ውጤት ማጣት እና ከዳኞች ጋር የሚፈጥሩት አለመግባባት ምክንያት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ሮማ በሴሪአው ካደረጋቸው የመጨረሻዎቹ ስድስት ጨዋታዎች አንዱን ብቻ ማሸነፍ የቻለ ሲሆን በኮፓ ኢታሊያም በላዚዮ መሸነፉ…