Fana: At a Speed of Life!

ኢንጅነር የኋላሸት ጀመረ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢንጅነር የኋላሸት ጀመረ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሹመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጥር 3 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ኢንጅነር የኋላሸት ጀመረን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን ባለስልጣኑ አስታውቋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.