Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ገናን ዛሬ እያከበሩ ለሚገኙ መልካም በዓልን ተመኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም የገና በዓልን ዛሬ እያከበሩ ለሚገኙ መልካም በዓልን ተመኙ።
 
በተለያየ የዓለም ክፍል ዛሬ የገና በዓል በመከበር ላይ ይገኛል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.