Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አትሌት አበጀ አያና የፓሪስ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አበጀ አያና ዛሬ የተካሄደውን የፓሪስ ማራቶን አሸነፈ፡፡ አትሌት አበጀ ውድድሩን ያሸነፈው 2 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ነው። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጉዬ አዶላ 2 ሰዓት 7 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ሆኖ ውድድሩን መጨረሱን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡ እንዲሁም ኬንያዊው አትሌት ጆስፋት ቦይት ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ውድድሩን አጠናቋል፡፡ #Ethiopia ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
Read More...

በፕሪምየር ሊጉ አዳማ ከተማ መቻልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ መቻልን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀሪ የ17ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄድ ጀምሯል፡፡ በዚህም ዛሬ መቻል ከአዳማ ከተማ ጋር ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን÷በጨዋታው አዳማ…

የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ወር እና ቀናቶች በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ይፋ ተደርገዋል፡፡ ካፍ በትናንትናው እለት እንዳስታወቀው÷ የ2024ቱ የአፍሪካ ሀገራት እግር ኳስ ውድድር ከፈረንጆቹ ጥር 13 እስከ የካቲት 11 ቀን 2024 ይካሄዳል፡፡ እስካሁን ባለው…

የትግራይ ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ አጠቃላይ ሪፖርት እንዲያቀርቡ የክልሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠይቋል፡፡ በክልሉ በነበረው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ምክንያት ከውድድር ርቀው የቆዩት የትግራይ ክለቦች ባለፈው እሁድ ከክልሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡ በምክክሩም ክለቦቹ ወደ…

ሊዮኔል ሜሲ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ያስቆጠራቸው ጎሎች ከ100 አለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሌዮኔል አንድሬስ ሜሲ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ያስቆጠራቸውን ጎሎች ትናንት ምሽት ከ100 አሳልፏል፡፡ ሜሲ ሀገሩ አርጀንቲና ካረቢያን ደሴትን ትላንት ምሽት በሳንቲያጎ ዴል ኤስትሮ 7 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር ሀትሪክ መስራት ችሏል፡፡ የ7 ጊዜ ባሎን ዲ ኦር አሸናፊው ሊዮኔል…

ቀሪ የሊጉ ጨዋታዎች ከመጋቢት 23 ቀን ጀምሮ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቀሪ ጨዋታዎች ከመጋቢት 23 ቀን ጀምሮ በአዳማ ከተማ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ፡፡ አክሲዮን ማህበሩ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር ቀጣይ መርሐ ግብር የሚጀምርበትን ቀን ለክለቦች ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ከ17ኛ እስከ 27ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎች በአዳማ ከተማ…

ዋልያዎቹ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ዛሬ ከጊኒ ጋር ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ዛሬ ምሽት ከጊኒ አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ ጨዋታው ዛሬ ምሽት 4፡00 ላይ በራባት ልዑል ሞውላይ አብደላ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሰጡት መግለጫ÷ ከሚሊዮን ሰለሞን ውጭ ሌሎች ተጫዋቾች በሙሉ ጤንነት እንደሚገኙ ገልጸዋል፡፡ ለጨዋታውም ዝግጁ…