Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ከዕረፍት መልስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ተሳትፎ እና ተያያዥ ጉዳዮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዛሬ ከ40 ቀናት በኋላ ይመለሳል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰአት በ12ኛ ሳምንት የሊጉ ተስተካካይ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ በእግር ኳስ ቤተሰቡ በጉጉት የሚጠበቅ ነው። ሁለቱ…
Read More...

የእድሜ ተገቢነት እርምጃው ቀጥሏል- ፌዴሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቶች እድሜ ተገቢነት እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ በአሰላ አረንጓዴው ስቴዲየም ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና  እየተካሄደ እንደሚገኝ የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡ በሻምፒዮና ውድድሩ ከ250 በላይ የሚሆኑ አትሌቶች ከተፈቀደው የእድሜ ገደብ ውጭ ሲሳተፉ…

አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በለንደን ማራቶን ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው 2023ቱ የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድር ትሳተፋለች፡፡ አትሌት  ያለምዘርፍ  ባለፈው ዓመት የተደረገውን የለንደን ማራቶንን ወድቃ በመነሳት በድንቅ ብቃት ማሸነፏ የሚታወስ ነው ። የ21 ዓመቷ አትሌት 1 ሰአት ከ3 ደቂቃ ከ44 ሰከንድ በሆነ ሰዓት የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረወሰን ባለቤት ስትሆን…

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በ2023ቱ የለንደን ማራቶን ይሳተፋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በቀጣይ ሚያዚያ ወር ላይ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡ ቀነኒሳ በቀለ በበርሊን ማራቶን 2 ሰአት ከ1 ሰከንድ ከ41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት በማራቶን ታሪክ ሁለተኛው የፈጣን ሰዓት ባለቤት መሆኑ ይታወቃል ። የሦስት ጊዜ የኦሊምፒክ ሻምፒዮኑ ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ግማሽ ማራቶን…

ኤንዞ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ ውዱ ፈራሚ ሲሆን ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አማካይ አስፈርመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በጥር ወር የመጨረሻ ሰአታት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። የእንግሊዙ ቼልሲ በ107 ሚሊየን ፓውንድ የቤኔፊካውን ኤንዞ ፈርናንዴዝ አስፈርሟል፡፡ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የ22 አመቱን አርጀንቲናዊ ለማስፈረም ለወራት ድርድር ሲያደርግ የቆየ ሲሆን ትናንት ምሽት የተጫዋቹ ዝውውር ተጠናቋል፡፡…

በጀርመን በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ካርልስሩህ በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች በ3 ሺህ ሜትር በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ውድድሩን በበላይነት አጠናቀዋል፡፡ አትሌት ለምለም ኃይሉ 8 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ ከ55 ማይክሮ ሰከንድ…

ካፍ ለቻን ውድድር አሸናፊ የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የቻን ውድድር አሸናፊ ለሚሆነው ሀገር የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት መጠን ማሳደጉን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሙትሴፔ እንደገለፁት ፌደሬሽኑ ለቻን አሸናፊ ሀገር የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት 60 በመቶ መጨመሩን…