Fana: At a Speed of Life!

የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት ለማጉላት ስኬታ ስራ አከናውነዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት በአግባቡ ከመጠቀምና ከማጉላት ጋር ተያይዞ አመርቂ ስራዎችን ማከናወኑን ገለፁ።
የገበታ ለሀገር ዕለት እየተቃረበ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእነዚህ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ላይ አሻራቸውን በማሳረፍ ላይ ለሚገኙ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.