Fana: At a Speed of Life!

በበርሀሌ የአስፓልት መንገድን በሞርታር ለመቁረጥ የተደረገው ሙከራ በአፋር ጀግኖች ከሽፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ዳሎልን ለመቆጣጠር የአስፓልት መንገድን በከባድ መሣሪያ መቶ ለመቁረጥ ያደረገው ሙከራ ከሽፏል።
ቡድኑ ማዕድናት ወዳሉበት ወደ ዳሎል ለመገስገስ በርሀሌን ለመቆጣጠር የአስፓልት መንገድን በከባድ መሣሪያ መቶ ለመቁረጥ ያደረገውን ሙከራ የአፋር ጀግኖች መክተዋል ፤ለድልም በቅተዋል።
ስለኢትዮጵያ ነፍሣቸውን የሚሰጡ ያልተዘመረላቸው የአፋር ጀግኖች በርሀሌ ላይ ታሪክ ሰርተዋል።
በጌታሰው የሽዋስ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.