Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የተቃጣውን የስነ- ልቦና ጦርነት ጠንክሮ መመከት ይገባል – ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ህዝብ እና በአፍሪካ ቀንድ የተቃጣውን የስነ- ልቦና ጦርነት ጠንክሮ መመከት እንደሚገባ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች።
ሄርሜላ በትዊተር ገጿ ባስተላለፈችው መልዕክት “አፍሪካውያን እንደማንኛውም የዓለም ህዝብ የፈለጉትን መሪ የመምረጥ እና ሰላማቸውን የመጠበቅ መብት አላቸው” ብላለች።
ይህ እንደሚሆንም እምነቴ ነው ብላለች ባሰፈረችው ጽሁፍ።
አካባቢህን ጠብቅ
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.