Fana: At a Speed of Life!

ወደ አገር ቤት የገባ የዳያስፖራ ቡድን በወራሪው ኃይል የተጎዱ አካባቢዎችን ለመመልከት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች አቀና

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናት አገር ጥሪን ተከትሎ ወደ አገር ቤት የገባ የዳያስፖራ ቡድን በአሸባሪው ህወሃት ወረራ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመመልከት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች አቅንቷል።
ከውጭ አገራት የገቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአማራና አፋር አካባቢዎችን ለመጎብኘት ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ወደ አፋር አቅንተዋል።
በጉዟቸው ከአፋር ጀምሮ ወደ አማራ ክልል በመቀጠል ጉብኝቱን ያካዳሉ ሲል ኢዜአ ዘግቧል።
በነገው ዕለት ውሎ በአፋር ሰመራ ከተማ ሲምፖዚየም እንደሚኖርም ይጠበቃል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
May be an image of 6 people, people standing and outdoors
0
People reached
0
Engagements
Distribution score
Boost post
Like

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.