Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ከተማ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ የአፍጥር መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ የአፍጥርመርሐ ግብር ተካሄደ፡፡

በአፍጥር ስነ ስርዓቱ ላይ የጅማ ከተማ አመራሮች፣ የሃይማኖቱ አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የእምነቱ ተከታዮች ተገኝተዋል፡፡
የጅማ ከተማ የፈቲህ መስጂድ ኢማም ሼክ መሀመድ አሚን በመርሓ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ “የአፍጥር ስነ ስርዓቱ ወንድማማችነት የሚጠነክርበት፤ ፍቅር እና አንድነት የሚንፀባረቅበት” መሆኑን ተናግረዋል።
በሙክታር ጣሃ
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.